ምስል መደርደሪያ
የ ስእል መደርደሪያ የ ያዛቸው ተግባሮች ለ ተመረጡት የ ቢትማፕስ ንድፎች ቦታ አቀራረብ እና አቀማመጥ ነው
የ ምስል ማጣሪያ መደርደሪያ
ይህ ምልክት የ ምስል መደርደሪያ ይከፍታል በ ምስል ማጣሪያ መደርደሪያ ውስጥ: እርስዎ በ ተመረጠው ስእል ላይ በርካታ ማጣሪያዎች የሚፈጽሙበት
በ ንድፎች ዘዴ
ዝርዝር መመልከቻ መለያ ለ ተመረጠው ንድፍ እቃ: የ ተጣበቀው ወይንም የ ተገናኘው የ ንድፍ እቃ በ አሁኑ ፋይል ውስጥ አይቀየርም: የ እቃው መመልከቻ ብቻ ነው የሚቀየረው
