LibreOffice 7.1 እርዳታ
በ እርስዎ ሰነድ ላይ እያንዳንዱ እቃ ተሳክቶ የተከመረው ቀደም ባለው እቃ ላይ ነው: የ ተመረጠውን እቃ እንደገና-ለማዘጋጀት የ መከመሪያው ደንብ እንደሚከተለው ነው
ቦታውን መቀየር የሚፈልጉትን እቃውን ይጫኑ
Choose to bring up the context menu and choose one of the arrange options:
ማምጫ ወደ ፊት ቦታዎች እቃውን ከ ሌሎች እቃዎች በ ላይ
ማምጫ ወደ ፊት ለ ፊት እቃውን አንድ ቦታ ወደ ፊት ለ ፊት ማምጫ ከ ተከመሩት እቃዎች ፊት
መላኪያ ወደ ኋላ እቃውን አንድ ቦታ ወደ ኋላ መውሰጃ ከተከመሩት እቃዎች ኋላ
መላኪያ ወደ ኋላ ቦታዎች እቃውን ከ ሌሎች እቃዎች በ ኋላ
ከ እቃው ኋላ እቃውን ከ ተመረጠው ሌላ እቃ በኋላ ማድረጊያ
ቦታውን መቀየር የሚፈልጉትን እቃ ላይ ይጫኑ
Choose to open the context menu and choose Behind Object. The mouse pointer changes to a hand.
ይጫኑ እቃውን የተመረጠውን እቃ ከጀርባው ማስገባት የሚፈልጉትን
Shift-ይጫኑ ሁለቱንም እቃዎች ለመምረጥ
Choose to open the context menu and choose Reverse.
የ ማሰለፊያ ተግባሮች የሚያስችለው እቃዎችን እንደ ግንኙነታቸው ከ ሌሎች እቃዎች ጋር ወይንም እንደ ገጹ ግንኙነት ለ ማሰለፍ ነው
እቃ ይምረጡ በ ገጹ ውስጥ ለማሰለፍ ወይንም በርካታ እቃዎች እያንዳንዳቸውን እንደ ግንኙነታቸው ለማሰለፍ
Choose and select one of the alignment options.
በ መሳያ ውስጥ ሶስት ወይንም ከዚያ በላይ እቃዎች ከመረጡ፡ መጠቀም ይችላሉ የ ስርጭት ትእዛዝ የ ቁመት እና የ አግድም ክፍተቶችን እኩል በ እቃዎች መካከል ለ ማሰራጨት ይችላሉ
ይምረጡ ሶስት ወይንም ከዚያ በላይ እቃዎች ለማሰራጨት
Choose .
ይምረጡ የ አግድም እና የ ቁመት ስርጭት ምርጫ እና ይጫኑ እሺ
የ ተመረጡት እቃዎች እኩል ይሰራጫሉ በ አግድም ወይንም በ ቁመት አክሲስ ሁለቱ የውጪ እቃዎች እንደ መነሻ ነጥብ ይጠቅማሉ፡ እና አይንቀሳቀሱም የ ስርጭት ትእዛዝ ሲፈጸም