LibreOffice 7.2 እርዳታ
እርስዎ ራሱ በራሱ ቁጥር እንዲሰጥ ማድረግ ይችላሉ ተመሳሳይ እቃዎችን: እንደ ጥቅሶች ያሉ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ይጻፉ ጽሁፍ ቁጥር መስጠት የሚፈልጉትን: ለምሳሌ: "የ ጥቅስ ቁጥር"
ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ tab.
ይጫኑ "የ ቁጥር መጠን" ከ ዝርዝር ውስጥ
ይጻፉ "ጥቅስ" በ ሳጥን ውስጥ
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
ቁጥር ይጻፉ በ ዋጋ ሳጥን ውስጥ ወይንም ሳጥኑን ባዶ ይተዉት ራሱ በራሱ ቁጥር እንዲሰጥ
የ ረቂቅ ደረጃ ይምረጡ እርስዎ ቁጥር እንደገና እንዲጀምር በሚፈልጉበት በ ደረጃ ሳጥን ውስጥ
ይጫኑ ማስገቢያ እና ከዛ ይጫኑ መዝጊያ