የ ፊደል ስራ ንግግር (ቀደም ያለ እትም)
የ ፊደል ስራ ውጤት ማረሚያ ለ ተመረጠው እቃ: ቀደም ብሎ በ ፊደል ስራ ንግግር ለ ተፈጠረው
ይህ የ ፊደል ስራ ንግግር ዝግጁ የሚሆነው ለ ፊደል ስራ ብቻ ነው: በ አሮጌ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ የ OpenOffice.org 2.0. ከ መፈጠሩ በፊት: እርስዎ በ መጀመሪያ መጥራት አለብዎት መሳሪያዎች - ማስተካከያ ዝርዝር ትእዛዝ ለ መጨመር ወይንም ምልክት ይህን ንግግር ለ መክፈት
እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ጽሁፍ መሰረታዊ መስመር ቅርጽ እንዲስማማ ከ ንዑስ ክብ: ቅስት: ክቦች: እና ለ ነፃ የ እጅ መስመሮች
የ ማሰለፊያ ምልክቶች
የ ላይኛው ረድፍ የያዘው የሚከተሉትን መሰረታዊ መስመር ቅርጾች ነው: የ ላይኛው ንዑስ ክብ : የ ታችኛው ንዑስ ክብ : የ ግራ ንዑስ ክብ እና የ ቀኝ ንዑስ ክብ
የ መሀከለኛው ረድፍ የያዘው የሚከተሉትን መሰረታዊ መስመር ቅርጾች ነው: የ ላይኛው ቅስት : የ ታችኛው ቅስት: የ ግራ ቅስት እና የ ቀኝ ቅስት :
የ ታችኛው ረድፍ የያዘው የሚከተሉትን መሰረታዊ መስመር ቅርጾች ነው: ክብ መክፈቻ: ክብ መዝጊያ: ክብ መዝጊያ II እና ክብ መክፈቻ በ ቁመት ለ ተሻለ ውጤት: የ መሳያ እቃው ከ ሁለት በላይ የ ጽሁፍ መስመሮች መያዝ አለበት
መሰረታዊ መስመር አቀራረብ ማስወገጃ
![]()
ማጥፊያ
የ ላይኛውን ወይንም የ ታችኛውን ጠርዝ ይጠቀማል ለ ተመረጠው እቃ እንደ ጽሁፍ መሰረታዊ መስመር
![]()
ማዞሪያ
የ ላይኛውን ወይንም የ ታችኛውን ጠርዝ ይጠቀማል ለ ተመረጠው እቃ እንደ ጽሁፍ መሰረታዊ መስመር እና ዋናውን የ ቁመት ማሰለፊያ ለ እያንዳንዱ ባህሪዎች ያስቀምጣል
![]()
በ ቁመት
በ አግድም ማዝመሚያ የ ጽሁፍ እቃ ባህሪዎች
![]()
በ አግድም ማዘንበያ
በ ቁመት ማዝመሚያ የ ጽሁፍ እቃ ባህሪዎች
![]()
በ ቁመት ማዘንበያ
የ ጽሁፍ ፍሰት አቅጣጫ እንደ ነበር መመለሻ: እና ጽሁፍ መገልበጫ በ አግድም ወይንም በ ቁመት: ይህን ትእዛዝ ለ መጠቀም: እርስዎ መጀመሪያ መሰረታዊ መስመር ለ ጽሁፉ መፈጸም አለብዎት
![]()
አቅጣጭ
በ ግራ መጨረሻ በኩል ጽሁፍ ማሰለፊያ በ ጽሁፍ መሰረታዊ መስመር ላይ
![]()
በ ግራ ማሰለፊያ
ጽሁፍ መሀከል ማድረጊያ በ ጽሁፍ መሰረታዊ መስመር ላይ
![]()
መሀከል
በ ቀኝ መጨረሻ በኩል ጽሁፍ ማሰለፊያ በ ጽሁፍ መሰረታዊ መስመር ላይ
![]()
በ ቀኝ ማሰለፊያ
ጽሁፍ እንደገና መመጠኛ በ ጽሁፍ መሰረታዊ መስመር እርዝመት ልክ
![]()
በራሱ ጽሁፍ መጣኝ
እርስዎ በ ጽሁፍ መሰረታዊ መስመር እና በ እያንዳንዱ ባህሪዎች መሰረት መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት መጠን ቦታ ያስገቡ
![]()
እርቀት
እርስዎ መተው የሚፈልጉትን የ ክፍተት መጠን ያስገቡ በ ጽሁፍ መሰረታዊ መስመር መጀመሪያ እና በ ጽሁፍ መጀመሪያ መካከል
![]()
ማስረጊያ
የ ጽሁፍ መሰረታዊ መስመር ወይንም የ ተመረጠው እቃ ጠርዞች ማሳያ ወይንም መደበቂያ
![]()
ቅርጽ
በ ጽሁፍ ውስጥ የ እያንዳንዱን ባህሪዎች ድንበሮች ማሳያ ወይንም መደበቂያ
![]()
የ ጽሁፍ ቅርጽ
እርስዎ በ ጽሁፍ ውስጥ የ ፈጸሙትን የ ጥላ ውጤቶች ማስወገጃ
![]()
ጥላ የለም
በ ተመረጠው እቃ ውስጥ ላለው ጽሁፍ ጥላ መጨመሪያ : ይጫኑ ይህን ቁልፍ: እና ከዛ ያስገቡ የ ጥላ አቅጣጫ በ X ቦታ እና በ Y ቦታ ሳጥን ውስጥ
![]()
በ ቁመት
በ ተመረጠው እቃ ውስጥ ላለው ጽሁፍ ጥላ መጨመሪያ: ይጫኑ ይህን ቁልፍ: እና ከዛ ያስገቡ የ ጥላ አቅጣጫ በ X ቦታ እና በ Y ቦታ ሳጥን ውስጥ
![]()
ማዝመሚያ
የ አግድም እርቀት
በ ጽሁፍ ባህሪዎች እና በ ጥላ ጠርዞች መካከል የ አግድም እርቀት ማስገቢያ
![]()
X እርቀት
የ ቁመት እርቀት
በ ጽሁፍ ባህሪዎች እና በ ጥላ ጠርዞች መካከል የ ቁመት እርቀት ማስገቢያ
![]()
Y እርቀት
የ ጥላ ቀለም
ለ ጽሁፍ ጥላ ቀለም ይምረጡ