የ ቡድን አካሎች አዋቂ
የ ቡድን አካል አዋቂ ራሱ በራሱ ይጀምራል እርስዎ ሲያስገቡ የ ቡድን ሳጥን ወደ ሰነድ ውስጥ
የ ቡድን አካል አዋቂ: የ ዳታቤዝ ሜዳ
ይህ ገጽ የሚታየው ሰነዱ ቀደም ብሎ ከ ዳታቤዝ ጋር ከ ተገናኘ ነው: የ ማመሳከሪያ ዋጋዎች በ ዳታቤዝ ውስጥ ይቀመጡ እንደሆን መወሰኛ
የሚቀጥለው
Click the Next button, and the wizard uses the current dialog settings and proceeds to the next step. If you are on the last step, this button becomes Create.
መፍጠሪያ
እቃውን መፍጠሪያ